Duration 4:50

Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

6 528 177 watched
0
33.9 K
Published 19 Feb 2020

Ethiopian Music : Elias Teshome | ኤልያስ ተሾመ - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+ hoplessable Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/ Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/ Twitter : https://twitter.com/HopeMusicEnt Subscribe: /user/hoplessable Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb #HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 Hope Entertainment

Category

Show more

Comments - 1934
  • @
    @beniman74094 years ago ህይወት እሷ በፈለገችው እንጂ እኛ በፈለግነው መንገድ እንደማትመራን የሚያሳይ ድንቅ ፊልም 365
  • @
    @user-sb8st7yu9y4 years ago 🤔ማነው እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀው 😥
    ሙዚቃው ትዝታ አመጣብኝ 🤔 ድምፀህ መረዋ ነው ሰናይ ብያለሁ 😍😍❤❤
    293
  • @
    @asmeentertainment21404 years ago አንዳንዴ ምንም ነገር ብናደርግ ነገሮችን መለወጥ እንደማንችል ሲገባን የምናደርገው ነገር ቢኖር ማልቀስ ብቻ ነው። ህይወት እንግዲህ እንዲህ ነች ። 137
  • @
    @user-tc7vg8sb6r4 years ago እስከዛሬ ያስለቀሰኝ ማንም የማይደርስበት ፊልም ላምባነበር ኪያዬግን ከላምባ በላይ ነው 💗😭😭😭😭 የማርታዬና የቸርነት 💖 እውነተኛ ይሁን ። 25
  • @
    @hananahmed79504 years ago ማነው ፊልሙን አይቶ እንደኔ የወደደው የአመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ 207
  • @
    @user-uk2yj3zz3k4 years ago የኔ የብቻዬ ወንድሜ ኪያዬ ኑርልኝ ናፍቀከኛል ኡፍ የኔ ሁሉ ነገሬ ነህ
    በአንተ ስም ይሄን ዘፈን ስለወጣ ምንኛ እድለኛ ነኝ ኑርልኝ ወንድም አለሜ
    የአንተው እህት ስደተኛዋና ከርታታዋ ነኝ
    112
  • @
    @flexa_fro31632 years ago Me and my girl broke up after being together for 9 years and it’s been 5 month since we broke up and I cry every single night missing her missing what it was being with her. I just wish I could hold her hand and hug her one more time but it’s not going to happen she is long gone and life goes on. ... 165
  • @
    @user-iu5sm5cc1q4 years ago የሰው ያፈቀረውን ቢያገባ እድለኛ ነው ነገር ግን ጥቂቶች ናቸው ይህ የሚሳካላቸው 162
  • @
    @habtamumamo66664 years ago ለዚህ ፊልም ማማር ከፍተኛውን ምስጋና መውሰድ ያለበት የማጀቢያ ሙዚቃውን የሰራው ልጅ ነው 231
  • @
    @ADwaMoviesandMusicsproduction4 years ago ድምፅ ዋው ብሎ ዝም፣ ፊልሙ ያለዘፈኑ ብዙም ባልታወቀ ነበር፣ በጣም ድምፁ ያምራል፣ ትወናቸውም የሚገርም ነው፣ ምርጥ ፊልም፡ 36
  • @
    @user-ed2te8pr1slast month ኡፍፍፍፍ በዚህ ፊልም ያለቀስኩት እባ አይይይ ኢትዩ ያላዳመጥኩት ሙዚቃ የለም ነበር 😢😢😢😢😢በልብህ ተማምነን ማንም ሠው ሣይሰማ 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ 2
  • @
    @goodguy26564 years ago ኤልያስ ተሾመ ድምፅህ ይለያል አንተ የወደፊቱ ጥላሁን ገሠሠ ነህ! 💯💯♥️♥️♥️♥️ 8
  • @
    @edombezaedom52414 years ago ቸርነትን የምትወዱት እስኪ እንያቹ በቃው ፊልሙን እንዲለቁት በላይክ እንቀውጠዋለን 539
  • @
    @kasutube83104 years ago ኪያዬ ወይኔ ፊልሙን እደኔ የጓጓ አለ ግን ማርቲዬን የሚያደቃት እደኔ የለ አይመስለኝም 750
  • @
    @abdallahomar74364 years ago from India i love African music even though i didn't understand but looks like mysterious love 99
  • @
    @user-rm5oh8ui5q4 years ago ብዙ ማየት የምፈልጋቸው ፊልሞች አሉ እንደ ፊልም ግን የጓጓሁለት ፊልም የለም😢💔 ሆድ ያስብሳል ሙዚቃው😭 8
  • @
    @abdullahiahmedisse4 years ago I m from Somalia I like this song ❤️🇸🇴🇸🇴 245
  • @
    @artistdimoaccount16662 years ago Am from sudan 🇸🇩 I like this song ❤️‍🔥 it's my favorite song I swear to God ❤️‍🔥❤️‍🔥 17
  • @
    @kwkr57793 years ago ኪያ ፊልሙ ሙሉ የኔን ታሪክ የሚገልፅ ይመስለያል በቃ ፈለግኳት አፈላለግኳት ወጣሁ ወረድኩ ምን ዋጋ አለው ከንቱ ልፋት ሆነብይ ላገያት አልቻልኩም እስካሁን ያኔ በተለያየንበት ቦታ እየሄድኩ ትዝታኤን እስዋንም አስታውሻት እመለሳለው እስከ መጨረሻ እጠብቅሻለዉ 12
  • @
    @ak_entertainment9274 years ago ለሰው ልጅ ፍቅርን ብትሰጥ ፍቅር ይሰጥሀል እንጅ ምን አትጎዳም 😍 250
  • @
    @yonastibebe98714 years ago ፍቅር፦ደስታንም ሀዘንንም ቀላቅሎ ጀባ የሚል አውሎ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ ማለት ነው፤በዝናቡ ስትቀዘቅዝ በንፋሱ ሳትፈልግ ትሄዳለህ።"ተይ ኪያዬ…" 31
  • @
    @user-vm2tz5px5i4 years ago ምናለ መለያየት ባይኖር ከተፍቀሩ 😭እደት ከባድ ከሚያፈቅሩት ሠው መለየት እውነት ልብ 💔💔ያደማል 46
  • @
    @user-zz4wi6zf4p4 years ago ቸርነትና ማርታ ቢፋቀሩ ምኞቴ ነው ትስማማላችሁ ኮሜቶች? 428
  • @
    @dingelenate31354 years ago በጣም ገራሚ ፊልም ነው ሙዚቃዎቹ ደስ ይላሉ በጣም ያስለቅሳል 43
  • @
    @binixo14424 years ago ምርጥ ዘፈን ከምርጥ ትወና ጋር ቸርዬ ስላም ይብዛ ገና ብዙ እንጠብቃለን የሚቀጥለው አዋርድ ደግሞ ካንተ አያልፍም ላላያችሁ እጅግ ምርጥ ፊልም ነው 🙏 አንደኛ ነህ ቸርነት ተችላለህ 22
  • @
    @user-gg3iu6mb7z4 years ago 💔😔
    😶ይህ ነበረ የገባሻው ቃል
    ሌላ ስትለምጅ በአንዴ የሚጣል r />ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
    ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል
    የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር 😥
    ታጅበን በዜማ በልብሽ በልቤ
    ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
    😞በድንገት ብርሀን ዓለሜን በቅፅፈት ብቀማ
    እድሜም ለሰጠሽኝ ፍቅር ታጠርኩኝ😔 በጨለማ
    ተይ ኪያዬ 💔
    ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ብርሀን ትዝታዬ
    ;;::👫ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    እንዴት ልመን ቻዬ
    አሃሃሃሃሃ በቃ ልሂድ እኔስ
    😥ስንለያይ
    አሃሃሃሃሃሃ
    ከደመናው ልቃ በልጣ ለእኔም ፀሀይ እሰክትወጣ 😢እህህህህህህ
    ... 35
  • @
    @lidetabebe19924 years ago [ነበር ወይ የገባሽው ቃል
    ሌላ ስትለምጅ በአንዴ የሚጣል
    ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
    ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል] 2X
    ” የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ
    በልብሽ በልቤ ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
    በድንገት ብርሃን አለሜን በቅስፈት ብቀማ
    እድሜዬን በሰጠሽኝ ፍቅር ኳተንኩ በጨለማ “
    [ ተይ ኪያዬ … ተይ ኪያዬ
    ብርሀን ትዝታዬ
    ተይ ኪያዬ … ተይ ኪያዬ
    እንዴት ልመን ችዬ ] 2X
    አሃሃሃሃ
    በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
    ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ስንለያይ
    አሃሃሃሃሃ
    ከደመናው ልቃ በልጣ
    ለኔም ፀሀይ እስክትወጣ
    [ በይ ኪያዬ … በይ ኪያዬ
    ሸኚን አበባዬ ] 3X
    በይ ኪያዬ … በይ ኪያዬ
    ሄድኩኝ አሜን ብዬ
    SAM
    ...
    4
  • @
    @user-yu3ur5ph6f3 years ago ኪያዬ በጣም የሚያሰለቅስ ዘፍን ነው በጣም ያሳዛናል ኪያያያ😭❤️❤️❤️❤️❤️ 8
  • @
    @user-sg3zx7me4y4 years ago ኪያ ፊልሙ መስሎኝ ልደፋ ነበር ሙዚቃ ሰልችቶናል ባካችሁ ፍቅር ደግሞ ፊልም ላይ ብቻ ነው በቃ ተውን ብዙ ህመም አለብን 66
  • @
    @danadana64464 years ago ምርጥ ፊልም ሂወት እኛ እደፈለግናት ሳይሆን እሷ እደፈለገችው ነው የምትመራን 12
  • @
    @melkam50054 years ago ፊልሙን በጣም ወድጀዋለው መጨረሻው እንደጠበኩት ባይሆንም:: 😭😭😢😢😢😢😭😭😭በጣም ይቆጫል:: ፖርት 2 ቢሰሩ ልቤም ያርፋል:: እስካሁን ስለነሱ መጨረሻ ነው ማስበው:: በጣም ጎበዝ አርቲስቶች ናቸው ሁለቱም 10
  • @
    @yordanoshaile60582 years ago I'm Eritrean. no more,small understand Ethiopian language. but kiya movies more understand I like kiya film.thank u all artiest Ethiopian. 5
  • @
    @megnott283 years ago This movie literally got me crying when I watched it as it came out and now everytime I see it still makes me cry I mean its not real bit Damm they made it soo good. And the song on top of all that it's just a very sad song, I like it he has such a great voice I'm not sure why he's not singing or taking out more music his voice is just perfect! ... 37
  • @
    @helenbb20774 years ago ፍቅረኛዬ ኪያዬ ነው ሚለኝ ታድዬ ተዘፈነልኝ ዘፈኑን ወድጄው ልሞት ነው
    ድምፁ አንጀት ይበላል😭
    70
  • @
    @user-lb8fz1ks6s4 years ago በልብሽ በልቤ ተማምለን
    ማንም ሰው ሳይሰማ
    ..ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ተይ ኪያዬ
    ብርሃን ትዝታዬ😥😥😥😭😭😭
    ንፍቅ ላለኝ ባባዬ😢😢😢
    ኖረክ በጋበዝኮክ😢😢😢😭😭
    ...
    6
  • @
    @abdifitahmohamed30504 years ago Am from somaalia i like this song very good music 🇸🇴🇸🇴❤❤ 19
  • @
    @teameema98324 years ago I like this music Ethiopia I come from Eritrea I love Ethiopia Music
    ኢትዮጵያን ሙዚቃ እወዳለሁ
    26
  • @
    @tarikumekonin73062 years ago ዋው 1ኛ የኢትዮጵያን የፊልም እንዲስቱሪውን ወደ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረግ 5
  • @
    @user-rv9wf5zp9k4 years ago ሙሉውን ፉልም አይቼዋለሁኝ እንደዚህ ፉልም እና ሙዚቃው ያስለቀሰኝ የለም እፍፍፍፍፍ እኔጃ ብቻ ልቤን ገባ እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😔 8
  • @
    @breezymahmoud20674 years ago I love ethio music since I was 10 years old - am Sudanese, 58
  • @
    @user-mk7tq2dg6i4 years ago 💔ተይይይ ኪያዬ😢
    ከቡዎቻችን የፍቅር ሂወት የሚመሳሰል ሙዚቃ ነው ሴት ልጅ ከራሷ በላይ ትወድሃለች አንተ ግን አይገባህም ጥላህ ዞር ስትል ሁሉም ነገር ይጨልምብሀል እኔም አንዱ ነኝ ፍቅሬን ካጣኋት ሁለት አመት ሆነኝ አይኔም ባይታወር ልቤ ግን ታውሯል
    ሰው ነበረ ተቀየረ
    ልብ ነበረ ተሰበረ
    ትላት ነበረ አለፈ
    ቃል ነበረ ታጠፈ
    ...
    2
  • @
    @Misha_14244 years ago what a voice በርታ የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ኤልያስ ተሾመ ሌላ ሙዚቃ እንጠብቃለን 6
  • @
    @makiasrat8904 years ago I really cried till the hole day after watching the movie.also the song is perfect 67
  • @
    @askalechdesalegn62583 years ago ህይወት የራሷ የሆነ ትልቅ መንገድ አላት እንደፈለግ ነው ሳይ በፈለገችበት ትወስደን አለች ምርጥ ነው ስራው 2
  • @
    @user-uz8uu2dv1y4 years ago እድሜ ለሌባ ፊልሙ ምርጥ ነው ያላያቹ ዩቲዩብ ላይ አታገኙትም አሁን 2
  • @
    @naniyos14 years ago It was a really nice movie. Best acting and best music🙏🏾🙏🏾🙏🏾 26
  • @
    @high11664 years ago ጥምረታችሁ ለፊልም ብቻ ሳይሆን በእውነትም ብትጋቡ ደስ ይላል ደግሞ አይቀርም ህልም አይቻለሁ 1
  • @
    @user-gl7sp3it4x4 years ago ወይኔ ያመቱ ምርጥ ፌልም እሄን አየሁ አቤት ድምፅ ምን ብየ ልግለፅህ ቃላት የለኝም ግን ፌልሙ አጨራረሱ አልመሰጠኝም 1
  • @
    @user-tk3tb8xp9x4 years ago ምርጥ ድርሰት ከምርጥ ትወና ጋ የተሰራ እኮ ነው ዋው የሚያስብል ታይቶ ድገሙት ድገሙት የሚል ፊልም ነው እስከ ሙዚቃው ይመቻችሁ ቀጥሉበት 6
  • @
    @rimmuhe24644 years ago በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
    ደስ ካለህ አዲስ ቀን ባይ ሁሌም በትዝታ መኖር ያማል እውነት ጓዶች በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    2
  • @
    @samrisam58604 years ago በል ኪያዬ በል ኪያዬ ሄድኩኘ አሜን ብይ💔😭😭🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️ 15
  • @
    @aaronred534 years ago kiya💕ዬ
    ጥልቅ ስሜት ማንም የማይገባው
    ያለፋበት ብቻ የሚታመሙት ህመም💔
    3
  • @
    @user-wb8rd1ve6s3 years ago ነበር ወይ የገባኸው ቃል
    ሌላ ስትለምድ ባንዴ የሚጣል
    ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
    ሰማው አፍህ በሌላ ሲምል
    😭😭😭😭😭😭
    1
  • @
    @user-zg9uk4hu8g3 years ago ክፍቅርኛየ ጋ ክተለያየን በሀላ ሁሌም አዳምጠዋለሁ ምርጥ ስራ ነው 1
  • @
    @nakyagabashaluwa67244 years ago Am from uganda but i love ethiopian people 33
  • @
    @BetiBetina-uf1mj4 months ago በጣም የምወደው ፊልም ብኖር ሀሌሳየው የማለቅሰው ፊልም ምርጦችናቸው ተዋንያዎቹም ዘፍኙም የተዋጣለት ነው ቢባል ያንስበታል ድቅስራተገበውበታል ሁሉምእዲቢሆን❤❤😢😢😢😮😮
  • @
    @sofitube69023 years ago በጣም ያሳዝናል 👍👍👍👍 🇪🇹🇪🇹❤ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን በሉ እስቲ 2
  • @
    @ethiopia77214 years ago ዋው የእውነት ፊልሙኮ አንደኛ ነው 😘😘እስኪ እንደኔ ፊልሙን ያየና የተደስተ ላኪ ያድርገኝ 3
  • @
    @mahitubes7494 years ago ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ ደስተኛ ከሆናችሁ የለቀኩትን በማየት አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ በተሰብ ይሁኑ🙏 3
  • @
    @BM-ql1jt4 years ago ዋው ፊሉም በጣም ነው የተመቸኝ ማርታየ በጣም ነው የማደቃት ኤልያስየ ምችት ይበልህ ፊልማችሁ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ፊልም ነውና ምችት ይበላችሁ 8
  • @
    @Galmeeispoortilast year What a addictive song man can't get enough of it even after listening to it many times just amazing music can't stop listening to it just another vibe 🥰❤️❤️❤️ 2
  • @
    @heratalem49024 years ago በጣም ምርጥ ፊልም ነው ትንሽ መጨረሻው ነው እንጂ ነገሩ አማረኛ ፊልም አጨራረስ ላይ ደስ አይልም ለማንኛውም ምርጥ የፍቅር ፊልም ነው 3
  • @
    @medi71104 years ago 👏👏👏👏❤❤❤❤❤😘😍😍😍anedagia nwe getana ya lejou demesi wow 😘❤ maretiya yena webi sewadate 8
  • @
    @seble2950last year It is the most amazing amharic movie I have watched so far the actors gave life to the movie and also the song was the soul of it I truly loved it 4
  • @
    @abitube30784 years ago አሪፍ ስራነው። ፊልሙን እስካየው ጎጎው። አፍቅር መለየ እንዴት ያማል አፍቅሮ ከማጣት ፈጣሪይስውራቹህ። ግን ፍቅር ፊልምለይና ዘፈንለይ ብቻነው ለካ 5
  • @
    @hosniyamohamed8533 years ago Absolutely beautiful song , I love it so much.❤️👍 23
  • @
    @kaletewahedo4 years ago ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን
    መዝሙር 66 +20 ውዶቼ ዓብይ ፃምን አብረውን ለማሳለፍ subscribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ:: እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን 😍🙏😍::
    160
  • @
    @megnott283 years ago Everytime I hear this song just reminds me of the movie... 13
  • @
    @sarahnigatu35204 years ago አሪፍ ፊልም ነው ማልቀስ እታቆሙም አስተላለቁ እንደጠበቅሁት ባይሆንም 3
  • @
    @YegnaNegerOfficial4 years ago ❤❤❤
    ነበር ወይ የገባሽው ቃል
    ሌላ ስትለምጅ ባንዴ የሚጣል
    ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
    ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል
    የኔ አለም ....
    ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ
    በልብሽ ....
    በልቤ ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
    በድንገት....
    ብርሃን አለሜን በቅፅበት ብቀማ
    እድሜዬን...
    ለሰጠሽኝ ፍቅር ኳተንኩ በጨለማ
    ተይ ኪያዬ .....ተይ ኪያዬ
    ብርሃን ትዝታዬ
    ተይ ኪያዬ ..... ተይ ኪያዬ
    እንዴቴ ልመን ችዬ
    አሃሃሃሃ....በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
    ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ....ስንለያይ
    አሃሃሃሃ....ከደመናው ልቃ በልጣ
    ለኔም ፀሀይ እስክትወጣ ....እንደውው
    በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
    ሸኚኝ አበባዬ
    በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
    ሄድኩኝ አሜን ብዬ ❤❤❤❤
    ...
    1
  • @
    @semutitube25594 years ago ፊልሙን ልቀቁልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፊልምና ሙዚቃላይ ሆነ ፍቅር ኡፍፍፍፍ እውነተኛ ፍቅር አቦ ለኛም ስጠን ያረብ 1
  • @
    @bambinary24774 years ago Uffff FINALLY I was searching for this song 8