Duration 17:42

Ethiopia - ‹‹ጠቅላዩ ሥልጣን ልቀቁ ይጠየቃሉም›› ክርሰትያን፣ የፓርላማው ፍጥጫ፣ በጋምቤላ የመንግስት ሃይሎች ታሰሩ፣ ጂጂ ሀገሯ ልትገባ ነው

128 628 watched
0
2.2 K
Published 28 Mar 2023

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie #Ethiopianews #Ethiopia Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Category

Show more

Comments - 581
  • @
    @bf7767last year ብቸኝው የአማራው ወኪል❤💪ፈጣሪ ይጠብቅልን ገብርየ የአባቱ ልጅ💚💛❤🙏🙏🙏 29
  • @
    @haregtegegne-ih8dmlast year ጀግናው ክሪስ የጀግና ልጂየአፄ ቴዎድሮስ የበላይ ዘለቀ ልጅ የአማራ ማህፀን ይለምልም እንዳንተ አይነቱን አስተዋይ ጀግና ደፍራ የህዝብ ድምፅ ሺይወለድ long live Amhara people 1
  • @
    @h.a2748last year ሁሌም የነገርኩት ይመስል የልቤ ነው የሚጠይቀው የእውነት የአማራ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያ ጀግና ነህ አመሰግናለሁ ክርስት 44
  • @
    @godislove3936last year ክርስቲያን ታደለ በፊት አይመቸኝም ነበር አሁን ላይ በጣም እየተመቸኝ ያለ የፖርላማ አባል ነው ሁላችንም ልንደግፈው ይገባል 4
  • @
    @user-kg8xg5rl9flast year የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ክርስቲያን ታደለ የእውነት አምላክ ካንተጋ ይሁን❤❤❤❤❤
  • @
    @kindihunalemayhu4753last year አቶ ክርሰቲያን በጣም እናመሰግንካለን የጠየከዉ ጥያቄ አርክቶኛል 2
  • @
    @cgf83997 months ago ጀግናዉክርስቲንታደለ ለታሪክይቀመጥ ይችንግግርህ አሁንእምንድርጃላይነዉ ለታስሮትየአማራተዉላጆችድምፅሆኑ።ስላምለሀገራችን።
  • @
    @user-ri1pv9zv8qlast year ክሪስቲያን ፈጣሪ ይጠብቅህ የእዉነት የዉስጤን ነዉ የተናገርከዉ የተጨቆነ የህዝብ ጥያቄ ነዉ
  • @
    @andinatworku78last year የሚጠየቁት ጥያቄዎች አግባብነት ያለው ነው እኔ ያልገባኝ ግን አንገብጋቢ ለሆኑ ጥያቄዎች ሲሆኑ የምክርቤቱ አባል ለምን እንደማህይም ይሥቃሉ ቢሆን ቢሆን ጠያቂውን ደግፈው ማጨብጨብ ነበረባቸው 2
  • @
    @user-xj2xk2sz5nlast year መጀመሪያ የሠማሁት ክሪስ የተናገረው ስልጣን ይልቀቅ ያለው ቅንብር ወይስ 😢 ክሪስ ጀግና 💚💛❤️💪💪💪 8
  • @
    @user-ms2zz8hq4glast year ክርሥቲያንታደለ እንደው ቃል አጣሁልህ እናት ወልዳሀለች ❤️❤️❤️❤️ 1
  • @
    @abidyasin7918last year ከሀድያ ነኝ ፋትህ ለአማራ ህዝብ አማራ ለሀገር ስሞት እንጅ ለዘር ስሞት አነቅም
  • @
    @ydgd-nq9zflast year እኔ ግን የሃገሬን ክፉ ዜና መስማት ቢሰለቸኝም ያተ ድምፅ ያፅናናኛል
  • @
    @user-bt3bh4nl2plast year ጀግናው የመይሳውልጂ የእነዛ ዘር ከአፋኘ ቡደን አላህ ይጠብቅህ ደሜዋ 3
  • @
    @tigtig3947last year ክርስቲያን ታደለ እግዛብሔር ይጠብቅህ የሁሌም ጀግናየ ነህ እንደ አንተ አይነት ፊት ለፊት ችግርን የሚጋፈጥ አማራ ቢኖር ካለንበት ችግር እንወጣ ነበር❤❤❤❤ 1
  • @
    @ahmdenderisaumer9879last year ጥያቄው ትክክል ነበር መልሱ ጉን ቀልድነው ያውም እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ 2
  • @
    @genetdemissielast year Abide Ewunete Eqowe nwu slitanhen likeke. Demi metachi 1
  • @
    @etiospacetube1245last year ፈታን የማዳምጥ ሚዛናዊ ስለሆነነው:: የክርስቲያንን ጥያቄ ብወደውም መልሱን ለማቅረብ ግን ጊዜ የለንም መባሉ አድማጭን መናቅ ብቻ ሳይሆን ሚዛናዊነትን ጥያቄ ውስጥ የሜስገባ ነው!:: 1
  • @
    @sintayehumerawi1727last year ጂጂዬ የኔ ወርቅ የሀገርሽ አፈር ትቀበልሽ ትፈውስሸ ቸሩ መድሀኒያለም የተጫነሽን ከፉ ነገር ሁሉ ያንሳልሽ ተፈውሰሽ እንደ ቀድሞሽ ሽቅርቅር ብለሽ እንደማይሽ ሙሉ ተስፋና እምነት አለኘ መድሀኒያለም ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ጂጂዬዋ ሶፍዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ 😭❤🙏👈 6
  • @
    @jamaledasala8153last year ጀግና ክርሶቲያን ታደለ አገሪቱን ይምራት ኢትዮጵያ አገራችን ሠላም የሚኮነው ከዘረኝነት የፀዳ መግስት መሆን አለበት
  • @
    @hirutkebedetsegaye687last year ሩሲያ ጎሽ 😁😁 በሉ ቻሉት እንግዲህ ላይችል አይሰጥም 🙃🙃🙃 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️አማራዎች ደሞቼ በጸሎት እንበርታ ከእግዚአብሔር ጋር ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ 🤗🤗🤗 21
  • @
    @hirutgebre3715last year እውነት እውነቱን ነው የተናገርከው እናመሰግናለን ነገር ግን እንዲህ በዋዛ ሰልጣን ሊለቅ
  • @
    @POPO_a_chevallast year አቤት ውርደት ወንድ ሞት አይቀርም ሊያውም አንድ ጊዜ።የወለደችህ እናት መሐጸን የተባረከች ነች። እሥከ ሰባት ዘርህም ተባረክ።ዲሞክራሲን በትክክል መጠቀም ማለት ምን እንደሆነ ለፓርላማው አሣይተሀል።በርታ
  • @
    @fikirtewoldemariam8092last year ውይይቱ ፍጥጫ የሚለውን ቃል አይገልፅም::ይሄንን ቃል ተጠቅሞ ለመለጠጥ አያዋጣም::ሁላችንም ከምንጩ ቀጥታ ተከታትለነዋል::
  • @
    @haregtegegne-ih8dmlast year My hearo cirstan Tadel long live 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 1
  • @
    @hhghgt-oc2zplast year ክበርልኝ ጀግናየ ክርሲታን ሽብትሆንልን ፈጣሬ ከአብይ ጀቦችይጠበቅህ🙏🙏🙏 1
  • @
    @binyamtadele9130last year ክርስቲያን ታደለን ለማድነቅ አማራ መሆን ሳይሆን ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እና እውነትን የምትወድ መሆን በቂ ነው 17
  • @
    @roseawk6631last year የመንፈስ ቅዱስ ሐይል ዛሬ የኢትዮጵያን ምድር በተወከሉበት ቤት ገብቶ አስደንግጧቸዋል !!!አሜን ፈጣሪ ድንቅ ስራውን እናይ ዘንድ ይሑንልን!!!ይሆናልም!!! 6
  • @
    @mesfindaniel2530last year ሰውየው ስልጣን ልቀቅ ከምትለው ሚስትህን ፍታት ብትለው ይቀለዋል 2
  • @
    @meazeiyoutube7928last year ፈጣሪ ልቦና የስጠህ ጀግና እግዚአብሔር ያስብርህ እውነት ቀን አለ እግዚአብሔር ለህዝበች እንባ የማብስበት
  • @
    @nebiattekie9790last year ጀግና አቶ ክርስትያን እግዚአብሔር ይጠብቅዎ እንደ አቶ ክርስትያን ይሉ ይብዙልን ጀግና💚💛❤️ 💪💪💪 ምንም ቢመጥቦት ለሕዝብ ድምፅ ስለሆኑ የድሀው እንባ ይጠብቆታል 2
  • @
    @BT-yl3qglast year @ Christian tadel thank you are asking the whole Ethiopian question . I'm sure we all Ethiopian proud of you Abiye & his pet they will pay the price soon or later God bless Ethiopia 🇪🇹 20
  • @
    @OsmanAbAt-hd6nplast year ፈታ ዛሬ ደሞ በጣም ደስ የሚል መልክት ይዘህ ብቅ ብለሀል ለመገስት በተሰጠው ጥያቄ አቶ ክርስቴን ታደለ በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው 1
  • @
    @zainabxx7382last year ጠቅላዩ ምንም ይመልስ መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ጀግናው ነፍጠኛ ጠይቋል መልስ ከአብይ ሳይሆን ለክርስቲያን ጥያቄ ከፈጣሪ እንጠይቃለንአራት ነጥብ 2
  • @
    @mierafsolomon6922last year Mr. Christian that means a lot for Ethiopians !!!
    Thank you for being voice to the voiceless, and I understand you have more to say, but you have made your point.
    Thanks again
    15
  • @
    @saadayimer8273last year ❤❤❤ የኔ ጀግና አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😘😍🌹 5
  • @
    @binyamtadele9130last year ሩሲያ አማረኛን ማስተማሯ ለኛ ኢትዮጵያውያን ጥሩ አጋጣሚ ነው 20
  • @
    @masratmasra1127last year የኔ ጀግና ኑርልኝ ሺ አመት አሜን እግዚአብ ሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔጀግናኑርልኝሺአመትአሜንእግዚአብሔርይጠብቅህወንድማችን
  • @
    @selammekonen1902last year Menaw yemadar lij D/r Abiy yena zeman jegena new 🥰🥰🥰🥰😘😘😘💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪 3
  • @
    @waltersainvil3911last year ክርስቲያን ተደለ ልብ ያለው ለኢትዬጵያ የቆመ ወንድ ነው እግዚአብሔር ካንተጋር ነው 1
  • @
    @hanisym7301last year አቶ ክሪስቲያን ፈጣሪ ይጠብቅህ የጠየከው ጥያቄ የኢትጵያንን ጥያቄ ነው 1
  • @
    @user-or8do1jo1glast year የኔጄግና🎉🎉🎉 ቃል የለኝም አቦ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ክርስቲዬ❤❤❤❤❤ 14
  • @
    @user-wf7vg9qq5plast year የአቶ ክርሰትያን ጥያቀ ፈትህ ነው በኢትዮጵያ ሳይሆ በዓለም ያለ ኢትዮጵያዊ ጥያቀ ነው ምክንያቱ ሁሉ አካላቸው ወድመዋል። 6
  • @
    @hiwotsiyabara4055last year አንበሳ ክርስቲያን የህዝብ ድምፅ ሆነሀል የህዝቡን ጥያቄ ነዉ ያቀረብከዉ
  • @
    @user-nl2xl2jj1ulast year የኔ ወርቅ የኔ ልዬ የኔ አበባ የኔ ነብር የኔ አንበሳ የአባቱ ልጅ ክርስቲያን ታደለ እንወድሀለንንንንን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😘😘😘😘😘😘 ይመችህ አባቴ እሱ ባይገባውም አንተ ግንንንንንን ጀግና ነህ በርታ
  • @
    @muluembetgorfu5996last year የጋንቤላ መንግሥት ወይሥ የክልል መንግሥት? ነው መፈቅለ መንግሥት:ያደረገው? መፈንቅለ መንግሥት የሚደረገው በማዕከላዊ መንግሥት
    ላይ እንጂ እንዴት በክልል ደረጃ ሊሆን ይችላል?
  • @
    @b...merlin946last year የተከበሩ ክርስቲያን የጠየቁት ከልባቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ ወይም ለመረጣቸዉ ህዝብ ይጠቅማል ብዬ አላስብም። ይልቁንስ ስልጣናቸውን ለማራዘም ይመስለኛል። እውነቱ ከጥያቄ ይልቅ እራሳቸው ምን ስሩ ይመዝኑ። ጠቅላዩስ ምን ሰሩ። ምንስ የተለይ ነገር ማድረግ ይችሉ ነበር። ቀረብ ያሉት ይህን ማውራት ነበረባቸው። እንዲያው በደፈናው... አይሰራም።
  • @
    @hiyabdelina1216last year የሙዚቃ ንግስቷ እንወድሻለን በሰላም ሀገርሽ ግቢልን እናቴ ሆዴ
  • @
    @yibeltalendale1961last year I CAN NOT NEED WORD TO Appreciated YOU Kiris YOU ARE THE PERFECT HPR MAN DOCTOR ABIY CAN NOT GET ANSWER TO YOU . 1